(ዘመን )ZEMEN Part 140


ሙስሊም ነኝ አላሀመዱሊላህ
ሙስሊም ነኝ አላሀመዱሊላህ

አህለን ዝመኖች ስድትኞችን ልማይት ነው ይመግባው ብላችሁ ተመኖኛላችሁ ምናልባት ስትድትኛ ስልሁንኩ ነው መስል ውድ እህቱች አስልሙ አለይኩም እራህመቱላሂ ውብረካትሁ እዴት ናችሁልኝ ♥ ባለፍው ድግሙ ዝርኝ እንዳትሉኝ እስኪ ክዝርኝነት ውጡ አማራ ኡሩሙ ውዝት አትብሉ እንዚህ ሁሉ ቤሂር እንጅ አማራም ኢቶጵይም ማልት አይድለም ሁሉም ኢቶጵያዌ ናችው ነንን

Vor 12 Tage
ፊዳከ፡አቢወኡሚ፡ያረሡለላህ ፊዳከ፡አቢወኡሚ፡ያረሡለላህ
ፊዳከ፡አቢወኡሚ፡ያረሡለላህ ፊዳከ፡አቢወኡሚ፡ያረሡለላህ

ዛሬ፡አይለቀቅምእንዴ?

Vor 7 Tage
ሙስሊም ነኝ አላሀመዱሊላህ
ሙስሊም ነኝ አላሀመዱሊላህ

+Saddd Ali ♥

Vor 10 Tage
Neil Tube
Neil Tube

ye habesha wesib mayet kerelegachu subscribe arguny

Vor 10 Tage
Eyoel fiker
Eyoel fiker

anche koshasha dingayyyy

Vor 10 Tage
Saddd Ali
Saddd Ali

ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

Vor 10 Tage
Makida Moisa የአላህ ባሪያ ነኝ
Makida Moisa የአላህ ባሪያ ነኝ

አር ይቺ አዲ መርዝ ውይ

Vor 5 Tage
Mikiyas Tsegai
Mikiyas Tsegai

አስጠቁ 😂😂

Vor 5 Tage
Girma Gemechu
Girma Gemechu

ውይ ተቃጠልኩኝ አዲ ግን የሆንሽ ብሽቅ ነገር ነሽ እንስሳ ምን አደረገሽ

Vor 5 Tage
gobena Gobena
gobena Gobena

Below

Vor 5 Tage
Muzit Ethiopiawit
Muzit Ethiopiawit

እጭ አሁንስ በዛ ካለ ክፍት ሌላ የላቹም አስደበራቹን

Vor 5 Tage
Manbara Tadest
Manbara Tadest

አድ

Vor 5 Tage
Faven Eyual
Faven Eyual

ሳሮን ቀፋፊ

Vor 5 Tage
Faven Eyual
Faven Eyual

ሰው ይቅርታ ሲባባል ለምን ይሆን እምባዬ ሚመጣው

Vor 5 Tage
E h
E h

Just character don't blem them please guy's

Vor 5 Tage
E h
E h

We can't download any more. why?

Vor 5 Tage
Marta mulato
Marta mulato

Well come yene marchi

Vor 6 Tage
yonas abebe
yonas abebe

ዘመንዎች ምርጥ ናቹ

Vor 6 Tage
Marim Bandar
Marim Bandar

Adi betam balga neshi Ensesawchu min adrgushi Ewnitm yegudi neshi Zare betam astlashgi

Vor 6 Tage
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ

እኔ መቼም የአዳነች ገፀ ባህሪይ በጣም ጨካኝነትን ነዉ የሚያስተምረዉ ግን በእዉነታዉ አለም እንድህ የሚያደርግ ሰዉ ያለ አይመስለኝም ግን እንደ አዳነችና እንደ ፂዮን አይነት ጓደኛም ሆነ ጎረቤት ፈጣሪ አይስጠን

Vor 6 Tage
Samri abebe
Samri abebe

አይ አዲ ክፉ ለራሱ ደግ ለራሱ ሆነ ነገሩ

Vor 6 Tage
Addis Abeba
Addis Abeba

mistake: the bruise on Adanech face was on her right side and today the makeup artist did it on left side. Balefewu demo Hiwee teramedech bedenb restawu. be careful guys.

Vor 6 Tage
Tewolde Semere
Tewolde Semere

Selam zemenoch ye adanech yetemtachiw beyetignaw wegen new beqegniwa neber endet begira teqeyere

Vor 7 Tage
Zarina Zedo
Zarina Zedo

ሚጣ ወሬዋ በዝቶ እንዳል ሠለቸኝ ኣሁን ንፍቅ ብላኛለች በቀጣይ እንደማያት ተስፋ ኣደርጋለሁ።ዘመኖች ውድድድድድድ።

Vor 7 Tage
Feven Gizaw
Feven Gizaw

ዊ የሴት ምላስ ፂሆን 😏😏ሴጣን ነሽ አብይ እና ቶም ሽንታሞች ናቹ 😡😡😡😡😡😡😡😠😡

Vor 7 Tage
Hiwot Habesha
Hiwot Habesha

ahunes ya adnchi tabeya sate tankole ejige beza

Vor 7 Tage
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ለምአመልኩትም የታመነኤ ነው
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ለምአመልኩትም የታመነኤ ነው

Tawdatoit 141 likakulun eji yetayali gen ayekafetem

Vor 7 Tage
gebrekidan Alemnesh
gebrekidan Alemnesh

ደደቦች ተለመናላችሁ እንዴ?

Vor 7 Tage
የአላህ ልጄን አንተ ጠብቅልኚ ሃፊዙል ቁረአን አርግልኚ
የአላህ ልጄን አንተ ጠብቅልኚ ሃፊዙል ቁረአን አርግልኚ

weill

Vor 7 Tage
Selam Abera Art
Selam Abera Art

ዘንድሮስ የጨጓራ በሽተኛ አረገችኝ አዳነች ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንስሳ ምን ያድርግሽ ቆይ

Vor 7 Tage
ፍቅር ሰላም
ፍቅር ሰላም

ወይ አድ እንደው ክፍትሽ እስቲ አሁን ምን አደረጉ እንስሶቹ ?

Vor 7 Tage
Muntha Raja
Muntha Raja

አዲ ግን አሁንም ከሰረ ወስጥ ይገበች ትመስለልች ልጁ ሰይ ሸውድ አያቃረም ከቡቶቹ ደግሞ ምን አረጉሽጨከኝ

Vor 7 Tage
birtu Dem
birtu Dem

ወይኔ ከብቶቹ ምን አደረጉ ነፍሰ እግዚአሮች

Vor 8 Tage
birtu Dem
birtu Dem

አዳነች ትክክለኛ ባህሪዋ ይኼ ይመስለኛል ጭራቅ ክፉ

Vor 8 Tage
enate mariyam atleygni
enate mariyam atleygni

ፐ አዳነችን በብቃት ነው የተላበስሻት ሀንዬ የኔ ጀግና

Vor 8 Tage
እግዚብሀር ይመስገን Genet
እግዚብሀር ይመስገን Genet

ውይ ክፍ ሰው መ አይተኛም አዴ የስራሽን ይስጥሽ

Vor 8 Tage
ዜዷ ነኝ እናቴን ናፍቂ ዜዷ ነኝ እናቴን ናፋቂ
ዜዷ ነኝ እናቴን ናፍቂ ዜዷ ነኝ እናቴን ናፋቂ

ዘመኖች አፀያፊ ሆነ ትምርታችሁ ኡፍ አድና ፂኦንን እማላይበት

Vor 8 Tage
AYAL TEMPT Imiss You 201423
AYAL TEMPT Imiss You 201423

ቆይ ከብቶቹ ደሞ ምን አረጉሺ ስታስጠላ

Vor 8 Tage
Birki
Birki

why is this on trending for me?

Vor 8 Tage
ሙና ነኝ የፍቅር እናት ፍቅር በፍቅር
ሙና ነኝ የፍቅር እናት ፍቅር በፍቅር

አቤት ጎረቤት ሁሌም ይኑር እሰይ አዳነች እንኳነ ተገኘች

Vor 8 Tage
ሙና ነኝ የፍቅር እናት ፍቅር በፍቅር
ሙና ነኝ የፍቅር እናት ፍቅር በፍቅር

ይሄ ድራማ በጣም መጥፎ መጥፎ ተምህርት ነው ያለው አረ የሀጥያት ብዛት ይቅር ይበላቹ

Vor 8 Tage
Helen jesus
Helen jesus

የበልሁ ልጅ አበደች

Vor 8 Tage
ከታገሱ ሁሉም ያልፋል
ከታገሱ ሁሉም ያልፋል

ውይ አዲ ክፋትሽ መቸም ከብቶቹ አይሞቱም እርግጠኛ ነኝ ልጁ ይሸውዳታል ብየ አስባለሁ ምናልባት ፀበል ይሆናል ከዚያ አዲ ሁሉም አልሳካ ሲላት ታብዳለች ክክክክክ

Vor 9 Tage
Roza Ayelu
Roza Ayelu

እኔም እንደዛ ብየ ነው ማስበው

Vor 4 Tage
amina amina
amina amina

Era gud ya ade tankol baza

Vor 9 Tage
Kasemi Kasemi
Kasemi Kasemi

የቶም ጥቅም ምንም አልታይሽ አለኝ

Vor 9 Tage
Hana Anberbir
Hana Anberbir

Ene ye milew Min le mastemar feligachiu new enanete endi badebabay batastemirutn sew endehone be kifat betenkol digriwn chinwul ebakachiu ye mitasayutn neger miretu le tadagiw etsanat stlu!!!!

Vor 9 Tage
ወለተ ማርያም የማርያም ልጅ
ወለተ ማርያም የማርያም ልጅ

ውይ እቺ አድይ አስጠላችኝ ጋሻዳባ ጉባዝ

Vor 9 Tage
ami ጎንደሬዋ አባቶን ናፋቂ
ami ጎንደሬዋ አባቶን ናፋቂ

ውይ አዴይ ገነነች

Vor 9 Tage
Elias Ketema
Elias Ketema

tion betame kebade nache kandezi yadenane!!!!!

Vor 9 Tage
Samuel L. Jackson
Samuel L. Jackson

እሄ ናፍቆት ሚባል ጀዝባ 10 ጊዜ በማየ ሙት እያለ አባቱን ያጨናንቀዋል ደደብ ስጠላው።

Vor 10 Tage
Fatima Fatima
Fatima Fatima

😅😅😅😅😅 ከክክክክ

Vor 10 Tage
Addis none
Addis none

እረ አዴ አጎቴ ታይርን ሆንሽብን

Vor 10 Tage
Victoria T.mariame
Victoria T.mariame

Adanche gin bhunime endezhi khonshe besmam are

Vor 10 Tage
Tsge 45
Tsge 45

Nafkote wuste new nafkote mewadachu est like adargungi

Vor 10 Tage
Netsy Abebe
Netsy Abebe

አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ዘመኖች የፂኦን ማስመሰል በጣም በጣም በጣም በዛ። አረ አስተካክሉዋት!!!!!!

Vor 10 Tage
ኢማን ሙሀመድ አላህወኪል
ኢማን ሙሀመድ አላህወኪል

ሱእድ ተዘጋ እዴ መድና ጅዳ

Vor 10 Tage
Asdff Das
Asdff Das

ውድድ ነው እማደርጋችሁ

Vor 10 Tage
Samsung J3
Samsung J3

አረ አዲ እንደው ተይባክሽ ፂሆንም ሁላቹንም ውድድድድድ

Vor 10 Tage
fasika fasika
fasika fasika

እረ ያዳነቸን ጨካኔ አበዛቸውት ጅዋርና አዳነቸ አንድ አደረጋቸውት

Vor 10 Tage
Eyrus Eyruskebede
Eyrus Eyruskebede

Wo

Vor 10 Tage
Yemesirach Fessihaye
Yemesirach Fessihaye

Thanks zemenoch

Vor 10 Tage
Hana Love
Hana Love

አዲን ግን ሳላደንቃት አላልፍም አቤት ትውና 1ኛ ናት እኮ 😎😎😎

Vor 10 Tage
የማህረግ እና የማርልኝ አፉቃሪ ነኝ
የማህረግ እና የማርልኝ አፉቃሪ ነኝ

O mg ende zara the espans uga alawkem adi tebelash

Vor 10 Tage
Hana Love
Hana Love

ደራሲውን ሳላደንንቀው አላልፍም🌟🌟🌟🌟

Vor 10 Tage
አይች ነኝ የራሳ ልጅ Sass
አይች ነኝ የራሳ ልጅ Sass

ፅወን ውሸትሽ በዛ ምንጉድ ነሽ

Vor 10 Tage
Hfjd Djjd
Hfjd Djjd

እኔ አዲ ተሳቅቄ ሞትኩኝ መዳኒቱን ስትጀምር ውይይት ጭካኔ

Vor 10 Tage
ድንግል እመቤቴ የመንገዴ ብርሃን
ድንግል እመቤቴ የመንገዴ ብርሃን

ውይ አዲየ ምን አደረጉሽ እንስሳቶች በስመአብ ይሄን ያክል ክፋት ውይ ውይ ውይ አረ ተይ ነውር ነው

Vor 10 Tage
Kimeme Almayhu
Kimeme Almayhu

ስቶሻል

Vor 10 Tage
Kimeme Almayhu
Kimeme Almayhu

አቤት አዳንፕች

Vor 10 Tage
Hfjd Djjd
Hfjd Djjd

ግን መሰረት እና አቢቲ የት ገቡ ከአዲ ቀጥሎ የድራማው ድምቀት ናቸው እኔ የናፈቀኝ የዘሪሁን ና የአዲ ፍቅር መጨረሻ የአዲ ክፋት መጨረሻ የናፈቀኝ

Vor 10 Tage
የፍቅር አምላክ
የፍቅር አምላክ

ዘመኖች ችግራችን እውነት መሆኑን አውቃችው ለአለም ስላሳያችውልን እናመሰግናለን እሚያሳዝነው ግን ይህን ሁሉ ችግር በእግዚአብሔር ምህረት አልፈን አልተሳካልንም ማለት አልተቀበሉንም ይህ ግን ምንም አይደለም እኛ ያጣነው ወረቀት ነው ነገር ግን ሒወታቸውን የገበሩ አሉና።

Vor 10 Tage
Mekiya Yimam
Mekiya Yimam

ዉይ አድዬ😄

Vor 10 Tage
Ava’s Ijolina
Ava’s Ijolina

ልጅ አማረኝ ይስጥሽ በሉኝ

Vor 10 Tage
እማ ምውድሽ እናቴ ህወት
እማ ምውድሽ እናቴ ህወት

ውዪ አዲ

Vor 10 Tage
የወሎዋቀምበጥ የደሴ ሽቅርቅር
የወሎዋቀምበጥ የደሴ ሽቅርቅር

ere besmam yadanech kifat malek keeto bsobetal

Vor 10 Tage
Menkem Teklay
Menkem Teklay

selamachu ybza zemenoch

Vor 10 Tage
fiker mar
fiker mar

ወይኔ ተጋለጠች አዳነች የኔ መደንገጥ እሷ እንኳ የደነገጠች አይመስለኝም እንደኔ መደንገጥ እማማን ሳይ

Vor 10 Tage
hadya seeda
hadya seeda

ውይ አዲ ገፀባህሪሽ ክፋት የተሞላበት ነው ሰወቹን መበቀል ሲያቅትሽ እንስሳቶቹ ምን ያርጉሽ መርዝ እምሰጫቸው ክፍ

Vor 10 Tage
hadya seeda
hadya seeda

ክክክክክክክክክክክ አዲ እንዴት እንዳሳቀች አጥሩን ስትዘል ስትሮጥ

Vor 10 Tage
Mahlet Michael
Mahlet Michael

አዎንስ አስጠላቹሁ ዘመኑች እረ ምድነው ሴቱን እረኳሽ አረጋቹአቸው እንዲ በዛ

Vor 10 Tage
Ziniya Mohamed
Ziniya Mohamed

አዲ የኔ ውድ የትወናሽን ብቃት ስወደው የኔ አደኛ በትወና ብቃት

Vor 10 Tage
ላንባሮት ፍራኮት
ላንባሮት ፍራኮት

አዲ ና ፂዮን መጨረሻቹ ናፈቀኝ

Vor 10 Tage
እሱዋ በነካ እጅህ እኔን እዳነካኝ
እሱዋ በነካ እጅህ እኔን እዳነካኝ

አዲዬ ቂጥሽ ሲያማልል ዋው

Vor 10 Tage
የኮልፌ ልጅ ነኝ ያውም 18
የኮልፌ ልጅ ነኝ ያውም 18

እናመሰግናለን

Vor 10 Tage
እቱ የወንጂ ልጅ
እቱ የወንጂ ልጅ

ወይኔ ከብቶቹ ሲያሳዝኑ

Vor 10 Tage
ራሄል የ ኪያ Dj
ራሄል የ ኪያ Dj

ወይኔ የፂሆን ውሸት የአዲ ጭካኔ መጨረሻው ምንድነው???

Vor 10 Tage
Heli engel
Heli engel

Zemenoch ere bemedehaniyalem sem tewu ..enate ewenetawen lemasayet eyemokerachu new melkam gen ye adanech kefat ena setanawi sera lelochen yehem ale leka beleo yemiyanesasa new. Sent yebeg lemid yelebesu tekulawoch alu lenesu teru eyaregachu eyasayachu newena asibubet...melkamu neger endigola betaderegu endetemelkach mekere new. Zemenachu yebarek

Vor 10 Tage
جميلهቤቶች الحمد
جميلهቤቶች الحمد

አረ የሄ መኪና ዋጋው ስንት ይሆናል ልገዛ አፈልጋለሁኝ

Vor 10 Tage
Hotmilahmadghalpmohmad Hotmilahmadghalpmohmad
Hotmilahmadghalpmohmad Hotmilahmadghalpmohmad

ማስታወቂያው ተመችቶኛል ይሁን ጥቅሙ ስለገባኝ

Vor 10 Tage
Terry Tt
Terry Tt

ውይ አዲ ክፋትሽ ማለቂ ያ አጣ በያዙሽ

Vor 10 Tage
Jeneberu Jenberu Satenawe
Jeneberu Jenberu Satenawe

Ye addy Ye sera baledereba menew menetseru safa weset yegeba lomi asemeselate eziche tuto emetakel fit laye janetela emiyakele menetir

Vor 10 Tage
Kulum Taie
Kulum Taie

በናታችሁ አዲን የመሰለ ሸርኛ ሰው አይታችሁ ታቃላችሁ የሴጣን ግማሽ አካሉ ናት

Vor 10 Tage
ሰላም መኮንን
ሰላም መኮንን

ውይ አዲ መቸ ነው ሰው የምትሆኝ ሁሌ ለበቀል፣ ለማጥፋት፣ መሮጥ እንደ አዲ አይነቶችን ክፉ አሳቢ ዳይናሶርን ከምድረ ገፅ ያጠፋ አምላክ እነሱንም ያጥፋልን

Vor 10 Tage
Genet isaye
Genet isaye

uuuuuuuuuufffffff Adi

Vor 10 Tage
amen kalheyewt yasemaln Yeta
amen kalheyewt yasemaln Yeta

ዋው

Vor 10 Tage
سعادة يمام
سعادة يمام

ወይ አዲ ያንችስ ጭካኔ በዛ

Vor 10 Tage
Gyon Gyon Abay
Gyon Gyon Abay

የአዲና የፅዮ የተሰጣቸው ገፀባህሪ በጣም አስፈሪ ነው ቢሆንም ግን ለድራማው ውበት ሰጥቶታል

Vor 10 Tage
Gyon Gyon Abay
Gyon Gyon Abay

በጣም ምርጥ ነው በርቱ ዘመኖች

Vor 10 Tage
منيره الشمري
منيره الشمري

ወይ አዲ በተጋለጠች ግን ደስ ትላለች ክክክ

Vor 10 Tage
منيره الشمري
منيره الشمري

የኔ ፀባይ አድን ይመስላል ክክክ እስኪ ላይክ በሉኝ

Vor 10 Tage
Tsehay Fule
Tsehay Fule

ጏዶች የነ እርብቃ ፓርት ምንም ደስ አይልም 🧐🧐🧐

Vor 10 Tage
Dena Getanie
Dena Getanie

Wey tomen asewetut yhe zebarake

Vor 10 Tage
Mubarak Mabruk
Mubarak Mabruk

Ene melew adiye kebtochus min aregush enesum ye abatinetin fikir kemetewsh neber ende adera le hiwim Endasechat ke kebtochugar endademeriat weyi ye sew lij kifatu

Vor 11 Tage
ፍቅር ናት እርስቴ
ፍቅር ናት እርስቴ

የአዳነች ክፍት ጥጉ የት ይሆን

Vor 11 Tage
Nigist Nigist
Nigist Nigist

ሰብስክራይ አድርጉ

Vor 11 Tage

Nächstes Video